የጅማ ህክምና ማዕከል የህክምና ጥራት ማሻሻያ እቅድ የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ መርሀ-ግብሩን ውይይት የጤና ሚኒስትሯ ዶር ሊያ ታደሰ መርተውታል፡፡ ማዕከሉ የለውጡን ጠንካራ ጎን አጠናክሮ በማስቀጠል እና ደከማ ጎኑን ገምግሞ የማስተካከያ እርምጃ በመውስድ ለዚህ ደረጃ መብቃቱ የሚደነቅ መሆኑን የገለጹት ዶር ሊያ ታደሰ የአልግሎት አሰጣጡን የበለጠ ለማሳደግና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የውስጥና የውጭ ባለድርሻ አካለት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝነት […]
በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ትግበራ ግምገማ ለሁለት ቀናት ሲያደርግ የቆየው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የመጣው ገምጋሚ ቡድን፣ አመርቂ ስራዎች መሰራታቸውን ከምስጋና ጭምር ገልጾ ጥቂት ክፍተት በታየባቸው ቦታዎች ማስተካከያ መደረግ እንዳለበት አስታዉቋል፡፡ የዩኒቨርሲተው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ በበኩላቸው፣ የኮቪድ-19ን ስርጭት ከመከላከል አçያ እጅግ አበረታች ስራ መሰራቱን ገልጸው፣ መልካም ተሞክሮዎችን በማስቀጠል የታዩ ክፍተቶችን ለማረም የበለጠ እንደሚሰራ […]
Jimma University in collaboration with Ethiopian Public Health Institute (EPHI) has conducted a one day workshop on dissemination of the research findings and a new Ph.D. curriculum review. The aim of this workshop is to disseminate the research outputs from two research projects to relevant stakeholders, including research evidence producers and policy makers from, research […]
በሰራተኞች ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ያለመ የመግባቢያ ሰነድ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በጅማ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በኩል አቶ ፀጋዬ አብዲሳ እና በጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኩል ደግሞ አቶ መሀመድኑር አባዱራ ተፈርሟል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ትስስር በቴክኖሎጂ፣ በምርምር፣ በመማር ማስተማር፣ በፈጠራ እና በማህበረሰብ አገልግሎት ሊጠናከር ይገባል ተብሏል፡፡ በመግባቢያ ሰነዱ መሰረት […]