ጅማ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የመምህር እጥረት ባለባቸው የትምህርት ክፍሎች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸውንና ውጤታቸው ለወንድ ከ2.75 በላይ ለሴት ከ2.5 በላይ የሆኑትን ምሩቃን አወዳድሮ በረዳት ምሩቅ ደረጃ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በረዳት መምህርነት ለመቀጠር የምትፈልጉ አመልካቾች ከ22/10/2009 ዓ.ም ጀምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አስተዳደር ቢሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሴት አመልካቾችን የምናበረታታ […]