Tag: students

ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ (Updated)

ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ (Updated)

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2010ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክረምት የትምህርት መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከግንቦት 14/2010ዓ.ም እስከ ሰኔ 15/2010 ዓ.ም ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናዎቹ በሚሰጡባቸው ኮሌጆች በሚገኙ የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡ ስልጠናው […]

Call for Application

Call for Application

Jimma University in partnership with Lucy is proud to offer high quality and affordable online undergraduate and graduate programs using innovative e-learning technology. The platform creates great opportunities to students to learn at their own comfort – anytime and anywhere. The program meets the pressing needs of students and practitioners in Ethiopia and in the […]

ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2010 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛው መርሐግብር በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የመግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 5/2009 ዓ.ም ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናዎቹ በሚሰጡባቸው ኮሌጆች በሚገኙ የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡ ስልጠናው የሚሰጥባቸው የትምህርት […]

JU’s CISCO Networking Academy Graduates Students

JU’s CISCO Networking Academy Graduates Students

CISCO Networking Academy of Jimma University graduated, 136 students- 45 female and 91 Male who took a training on networking for 10 months on July 5, 2017 at Natural Science Meeting hall located in the main campus of the University. The graduation commenced with the welcoming speech by Mr. shimelis Chala, Director of the Jimma […]