Senate Member

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት አባላት

ተ/ቁ ስም ማዕረግ ድርሻ
1 ዶ/ር ጀማል አባፊጣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት  ኤክስኪዩቲቭ
2 ዶ/ር ታደሰ ሀብታሙ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ኤክስኪዩቲቭ
3 ፕ/ር ነጻነት ወርቅነህ የምርምርና የሕብረተሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ኤክስኪዩቲቭ
4 ፕ/ር ገመቺስ ፊሌ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ኤክስኪዩቲቭ
5 አቶ ኤፍሬም ዋቅጅራ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንትፊክ ዳይሬክተር ኤክስኪዩቲቭ
6 ዶ/ር አህመድ ዘይነዲን የጤና ኢንስቲትዩት ም/ፕሬዚዳንት ኤክስኪዩቲቭ
7 አቶ ፍሬው አምሳለ የውጭ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሲኒየር ዳይሬክተር ኤክስኪዩቲቭ
8 አቶ ማተሙ ገዛኸኝ የስትራቴጂክ ማኔጅንግ ዳይሬክተር ኤክስኪዩቲቭ
9 አቶ ብሩክ ወ/ሚካኤል የተማሪዎች ጉዳይና ሬጅስትራር ሲኒየር ዳይሬክተር ኤክስኪዩቲቭ
10 ዶ/ር ሚስራ አብዱላሂ የሕብረተሰብ ጤና ፋካልቲ ዲን
11 አቶ አለባቸው ጠና የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ም/ሳይንትፊክ ዳይሬክተር
12 ዶ/ር ለታ ስራ በዳዳ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲን
13 ዶ/ር ቸርነት ቱጌ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን
14 ዶ/ር ቀናቴ ወርቁ የሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ ዲን
15 ዶ/ር አቢ ለማ የትምህርትና ስነባህሪ ኮሌጅ ዲን
16 ዶ/ር ሰለሞን ቱሉ የግብርናና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ ዲን
17 ዶ/ር ራሔል አሰፋ የሕግና አስተዳደር ኮሌጅ ዲን
18 አቶ አማኑ ኤባ የስፖርት አካዳሚ ዲን
19 አቶ አብዶ መሐመድ የአጋሮ ካምፓስ ዲን
20 የድህረ ምረቃ ት/ቤት ዳይሬክተር
21 ዶ/ር ፍቃዱ ባልቻ የአካዳሚክ እና ምርምር ዋና ዳይሬክተር
22 ዶ/ር ተሾመ በላይነህ የሬጅስትራር ጽ/ቤት ም/ዳይሬክተር
23 ፕ/ር ዶ/ር ኢ/ር ኢሳያስ አለማየሁ የሕብረተሰብ አቀፍ ትምህርት ዳይሬክተር
24 ዶ/ር የማነብርሃን ቀለመወርቅ የተከታታይና ርቀት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዳይሬክተር
25 ዶ/ር ተክሉ ገመቹ የትምህርት መርሐ ግብር ጥራትና አግባብነት ዳይሬክተር
26 ፕ/ር ገዛኸኝ በሬቻ የአለም አቀፍ የቡና ምርምር ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር
27 ዶ/ር ዴሬሳ ዴቡ የኦሮሞ ጥናት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር
28 ወ/ሮ አዜብ ተክሌ የሴቶችና የወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር
29 አቶ ወልዱ አሰፋ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር
30 አቶ ታከለ ገመቹ የተቋማዊ ለውጥ ጽ/ቤት ዳይሬክተር
31 አቶ ጌታሁን አበራ የአጋሮ ካምፓስ ም/ዲን
32 ዶ/ር እስማኤል ከድር የአይሲቲ ልማት ዳይሬክተር
33 ወ/ሮ አዲስዓለም ጉልማ የቤተመጽሐፍትና ዶክመንቴሽን ዳይሬክተር
34 ዶ/ር ዳመላሸ መንግስቱ የመምህራን ተወካይ
35 አቶ ተስገራ ጉርጌ የሥነምግባርና ፀረሙስና ዳይሬክተር
36 ተማሪ ሁሴን አ/ፋሪስ የተማሪዎች ኀብረት ም/ፕሬዚዳንት
37 ተማሪ ጊዜአለሁ ሽባባው የተማሪዎች ኀብረት ም/ፕሬዚዳንት
38 አቶ እንዳልፈር መለሰ የእንግሊዘኛ ት/ት ክፍል መምህር (ፀሐፊ)
39 ዶ/ር ተሾመ ደገፉ የጤና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን
40 ዶ/ር ተሾመ ባጫ የሕክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን