ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

————————————————————————————–

Job No.: JU-

Posted Date: Friday, January 12, 2018

Closing Date:  Wednesday, January 17, 2018

Employment Type: Permanent

Category/Specialization:

Health Care

Job Location: Jimma

የጅማ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን በማወዳደር በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝግባችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

  1. የሥራ መደቡ መጠሪያ          ሲኒየር ክሊኒካል ነርስ

የሥራ መደቡ የሚገኝበት ክፍል  ተማሪዎች አገልግሎት

ደረጃና ደመወዝ                 መኘ 8/2 ብር 3ዐዐ1/ሦስት ሺህ አንድ ብር/

ብዛት                                   2 /ሁለት /

     ተፈላጊ ችሎታ

  • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በነርስነት ሙያ የኮሌጅ ዲኘሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  1. የሥራ መደቡ መጠሪያ          ጁኒየር ነርስ ኘሮፌሽናል

የሥራ መደቡ የሚገኝበት ክፍል  ተማሪዎች አገልግሎት

ደረጃና ደመወዝ                 ኘሣ 1/1 ብር 3653/ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሣ    ሦስት ብር/

ብዛት                                4 /አራት /

    ተፈላጊ ችሎታ

  • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በነርስነት ሙያ በBSC ዲግሪ የተመረቀ/ች ዐ ዓመት የሥራ ለምድ ያለው/ያላት

How To Apply:

  • የመመዝገቢያ ቀናት         ከ3/5/2ዐ1ዐ – 9/5/2010 ዓ/ም ድረስ  
  • የመመዝገቢያ ቦታ                  ሠው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቁጥር 1ዐ7