Author: admin

ሙያዊ ስነ-ምግባር ስልጠና

ሙያዊ ስነ-ምግባር ስልጠና

ሙያዊ ስነ-ምግባር ስልጠና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 12/2013ዓ.ም *************************** የተሰጣቸዉ የሙያ ስነ-ምግባር ስልጠና ስራቸዉን በእዉቀት እንዲመሩ እንደሚያስችላቸዉ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጀማሪ የግዢ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረዉ በግዢ ሙያ ስነ-ምግባርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቋል፡፡ ስልጠናዉ ለ21 ጀማሪ የግዢ ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት ነዉ፡፡ በስልጠናዉ ማጠቃለያ ላይ [...]
የነገውን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እንገንባ

የነገውን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እንገንባ

የነገውን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እንገንባ ግንቦት 10/ 2013 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ***************************************** የጅማ ዩኒቨርሲቲ የአሰር ዓመት ስትራቴጅክ (መሪ) እቅድ (Strategic Plan) (እአአ 2021-2030) ይፋ ተደርጎ ወደ ስራ ተገባ፡፡ መሪ እቅዱ ወደ ስራ ክፍሎች ወርዶ ከአንድ ወር ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ጉዳዩ በሚመለከተው በእያንዳንዱ ሰራተኛ በዝርዝር ታቅዶ ይደራጅና ወደ ትግበራ ይገባል፡፡ የመሪ እቅዱን አንçር ጉዳዮች ለካውንስል አባላት ያቀረቡት [...]
የዩኒቨርሲቲዎች ትብብር ለዓባይ

የዩኒቨርሲቲዎች ትብብር ለዓባይ

የዩኒቨርሲቲዎች ትብብር ለዓባይ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 9/2013ዓ.ም ************************************* ዩኒቨርሲቲዎች የእውቀት ክፍተቶችን በመሙላት እና የሳይንሳዊ መረጃ ጉድለቶችን በማስተካከል ረገድ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ፤ ዶ/ር ጀማል አባፊጣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና የዩኒቨርሲቲዎች ሚና ላይ ያተኮረ የዉይይት መድረክ የዩኒቨርሲቲዎች ትብብርና የሳይንስ ዲፕሎማሲ ለዓባይ ዘላቄታዊ ልማትና የጋራ ተጠቃሚነት በሚል መሪ ሀሳብ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ለዉይይት [...]
የስነ-ምግባር ጥያቄ እና መልስ

የስነ-ምግባር ጥያቄ እና መልስ

የስነ-ምግባር ጥያቄ እና መልስ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 19/2013ዓ.ም *************************************** በስነ-ምግባር የታነፁ ተማሪዎች ሙስናን በመፀየፍ የሀገር እድገት እውን እንዲሆን ከፍተኛ ተፅጥኖ አላቸዉ ተባለ፡፡ ለ2 ቀናት በተማሪዎች መካከል ሲካሄድ የቆየዉ የስነ-ምግባር ጥያቄና መልስ ዉድድር ተጠናቋል፡፡ በዉድድሩ መጀመሪያ ላይ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ እናኑ ጥላሁን ተማሪዎችን በስነ-ምግባር ማነፅ እና ሙስናና ብልሹ አሰራርን መታገል የዉድድሩ [...]
ምሁራን እና ተመራማሪዎች ሀገር በቀል እውቀቶች ያላቸውን በጎ ተፅዕኖ ልብ ሊሉ ይገባል፣ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ

ምሁራን እና ተመራማሪዎች ሀገር በቀል እውቀቶች ያላቸውን በጎ ተፅዕኖ ልብ ሊሉ ይገባል፣ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ

ምሁራን እና ተመራማሪዎች ሀገር በቀል እውቀቶች ያላቸውን በጎ ተፅዕኖ ልብ ሊሉ ይገባል፣ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 16/2013ዓ.ም ********************************* ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 11ኛው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ ተጠናቀቀ። ጉባዔውን በንግግር የዘጉት የጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ በሀገር በቀል እሴቶች ላይ የተመሠረተ እውቀት የግብርና ምርትን ለማሳደግ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ [...]
11ኛው የምርምር ጉባዔ

11ኛው የምርምር ጉባዔ

11ኛው የምርምር ጉባዔ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 14/2013ዓ.ም ********************************* ጅማ ዩኒቨርሲቲ 11ኛውን ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ በማካሄድ ላይ ነው። ጉባዔው "ሀገር በቀል እውቀቶች ለብዝሃነት፣ ለእኩልነት እና ቀጣይነት ላለው እድገት በሚል ሃሳብ ለሁለት ቀናት ይከናወናል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ "ጉባዔው ምሁራንን፣ ተመራማሪዎችን እና ባለድርሻ አካላትን በአንድ በማምጣት አሳቦችን በማንሸራሸርና ለሀገሪቱ ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ [...]
ስነ-ምግባር 20ኛ ዓመት

ስነ-ምግባር 20ኛ ዓመት

ስነ-ምግባር 20ኛ ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 12/2013 ዓ.ም ******************************************* የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮምሽን የተቋቀመበትን 20ኛ ዓመት መሠረት በማድረግ የጥያቄና መልስ ውድድር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ተካሄደ፡፡ ውድድሩ የስነምግባር ግንባታ በሁሉም አካላት ተገቢውን እይታ እንዲያገኝ ቁልፍ ሚና ያላቸው አካላት ሚናቸውን የሚያጠናክሩበት ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ ነዉ፡፡ በሀገራችን ከግዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የትውልድ የስነምግባር ውድቀት ተማሪዎች [...]
HDP ለጤናዉ ዘርፍ ባለሙያዎች

HDP ለጤናዉ ዘርፍ ባለሙያዎች

HDP ለጤናዉ ዘርፍ ባለሙያዎች ሚያዝያ 10/2013 ዓ.ም ************************** የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም (HDP) ከጤና ባለሙያች የስራ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ መሆን ይገባዋል ተባለ፡፡ የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም (HDP) ከገፅ ለገፅ ትምህርት በተጨማሪ በበየነ-መረብ (ኦንላይን) ለመስጠት የሚያስችል ፓይለት ፕሮግራም ተጀመረ፡፡ የከፍተኛ ዲፕሎማ ፓይለት ፕሮግራም በዉጭ ገምጋሚዎች ታይቶ የተሰጠበት አስተያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተፈራ ታደሰ ለዉይይት ቀርቧል፡፡ [...]
ስቴም [STEM] ማዕከል ምረቃ

ስቴም [STEM] ማዕከል ምረቃ

ስቴም [STEM] ማዕከል ምረቃ ሚያዝያ 08/ 2013 ዓም **************************** ጅማ ዩኒቨርስቲና ስቴም-ፓውር [STEM Power] በጋራ ያደራጁት የሳይንስ ትምህርቶች ቤተ-ሙከራና ልህቀት ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ ስቴም [STEM] ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስናና ሂሳብ ትምህርቶችን ማዕከል አድርጎ ቤተ-ሙከራውን ያደራጀ ማዕከል ሲሆን፣ ለመጪው ትውልድ ከንድፈ-ሀሳብ ባሻገር ያለውን የተግባር ትምህርት በልጅነታቸው እንዲታጠቁና እንዲጨብጡ የሚያስችል ነው፡፡ ከምርቃቱ ስነ-ሥርዓት በፊት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተደረገው [...]
ስርዓተ-ትምህርት ለሀገር እድገት

ስርዓተ-ትምህርት ለሀገር እድገት

ስርዓተ-ትምህርት ለሀገር እድገት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 7/2013 ዓ.ም **************************************** ስርዓተ-ትምህርቶች (ካሪኩለም) የሀገሪቱን የልማት ፍላጎትን መሰረት ያደረጉ መሆን አለባቸዉ፡፡ የተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ ስርዓተ-ትምህርት ላይ የኢንደስትሪ ባለቤቶችን በማሳተፍ ግብዓት ለመሰብሰብ የተዘጋጀ መድረክ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ገመቺስ ፊሌ በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸዉ እንደገለፁት የስርዓተ-ትምህርት ክለሳ እና ግምገማዉ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን በኮሌጁ [...]