Author: admin

ካምፓስ ፖሊስ ምርቃት

ካምፓስ ፖሊስ ምርቃት

ሚያዝያ 6/ 2013 ዓ.ም ************************* የሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን ለማረጋገጥ የካምፓስ ፖሊስ ሚና እጅጉን የላቀ ነዉ፤ ዶ/ር ጀማል አባፊጣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፡፡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተዉጣጡ የካምፓስ ፖሊስ አባላት የፖሊስ ሙያ ስልጠናቸዉን ጨርሰዉ ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ በዛሬዉ እለት የተመረቁት የካምፓስ ፖሊሶች 133 ወንዶችና 28 ሴቶች በድምሩ 161 ናቸዉ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል [...]
የኮቪድ-19 ክትባት

የኮቪድ-19 ክትባት

የኮቪድ-19 ክትባት ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም **************************************** በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ክትባት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡ መርሀ ግብሩን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ክትባቱን በመዉሰድ አስጀምረዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ገበየሁ የዩኒቨርሲቲዉን ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣን በመወከል በመርሀ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት “ኮቪድ-19 ወደ ሀገራችን ከገባ ግዜ ጀምሮ በርካታ ችግሮችን አስተናግደናል ከነዚህም [...]
ማስክ አፕ ጅማ

ማስክ አፕ ጅማ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 23/2013ዓ.ም ***************************************** ሁሉንም ማሽን ላይ ማስቀመጥ አንችልም፤ ራሳቸዉን እንዲጠብቁ ማድረግ እንጂ፡ ዶ/ር አብዱሰመድ ሁሴን የጅማ ድንገተኛ አደጋ ክወና ማዕከል የሪስክ ኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ፡፡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል መጠቀም ዘመቻ (Mask up Campaign) በጅማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የኮቪድ-19 በሽታ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በጅማ ከተማም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንዳለ ይነገራል፡፡ [...]
አገልግሎት ሰጪ የስራ ክፍሎች በእቅዳቸዉ ዉስጥ አካል ጉዳተኝነትን ታሳቢ ማድረግ ይገባቸዋል ተባለ፡፡

አገልግሎት ሰጪ የስራ ክፍሎች በእቅዳቸዉ ዉስጥ አካል ጉዳተኝነትን ታሳቢ ማድረግ ይገባቸዋል ተባለ፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 21/2013ዓ.ም ***************************************** አገልግሎት ሰጪ የስራ ክፍሎች በእቅዳቸዉ ዉስጥ አካል ጉዳተኝነትን ታሳቢ ማድረግ ይገባቸዋል ተባለ፡፡ ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረዉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ሃላፊዎች ስልጠና ተጠናቋል፡፡ ስልጠናዉ ስለ አካል ጉዳተኝነት ግንዛቤ ለመፍጠር እና በተለያዩ የስራ ሂደቶች ዉስጥ አካታችነትን ለማጎልበት ያለመ ነዉ፡፡ ለስራ ሃላፊዎቹ ስልጠናዉን ሲሰጡ የነበሩት ዶ/ር ተክሉ ገመቹ እንዳሉት ስልጠናዉ አመራሩ [...]
እንኳን ደህና መጣችሁ

እንኳን ደህና መጣችሁ

እንኳን ደህና መጣችሁ! ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 19/2013ዓ.ም ****************************************** ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ በአካል ጉዳተኝነት ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ፡፡ ስልጠናዉ ለዩኒቨርሲቲዉ አመራር አካላት እና በተማሪዎች ካዉንስል ስር ያሉ ክለቦችን ለሚመሩ ተማሪዎች ነዉ የሚሰጠዉ፡፡ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞችም ተመሳሳይ ስልጠና ባለፉት ሁለት ቀናት ሲሰጥ ነበር፡፡ የስልጠናዎቹ ዓላማ፣የሰልጣኞቹን በአካል ጉዳተኝነት ላይ ያላቸዉን ግንዛቤ [...]
በማህበረሰብ ዉስጥ ነን!

በማህበረሰብ ዉስጥ ነን!

በማህበረሰብ ዉስጥ ነን! ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 17/2013ዓ.ም ***************************************** በአዌቱ መንደራ፣ በጊንጆ ጉዱሩ እና በበቾ ቦሬ ቀበሌ ለማህበረሰቡ አግልግሎት የሚሰጡ ልዩ ልዩ ፐሮጄክቶች በጅማ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ተገንብተው ለህብረተሰቡ ተላለፉ፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን በህብረተሰብ አቀፍ ትምህርት የካበተ የብዙ አመታት ልምድና ክህሎት ባለቤት ነዉ፡፡ በመሆኑም፣ ዕድገት ተኮር የቡድን ስልጠና (DTTP) መርሃ ግብር በድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የሚተገበር የህብረተሰብ አቀፍ ትምህርትን ከግብ [...]
Discussions held on national higher education policy and strategies

Discussions held on national higher education policy and strategies

ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 14/2013 ዓ.ም ***************************************** የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች ሀገር በቀል እዉቀትን በማጎልበት ሀገሪቱን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚያስችሉ ተገለፀ፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና መሪ ዕቅዶች ላይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በትላንትናዉ እለት ዉይይት አካሂዷል፡፡ ዉይይቱን አቅጣጫ በማስያዝ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ እንደተናገሩት የዉይይቱ አላማ ከከፍተኛ እስከ ታችኛዉ [...]
157216058_2597395307220033_7727582280276130096_o

Delegates from the European Union Visits JU

(March 4, 2021) Delegates composed of eight representatives from the European Union paid two days official visit to JU on 3rd and 4th March 2021. The delegates represented institutions from France, Belgium, Hungary, Sweden, Portugal, Czech Republic and Germany headed by Dr. Piero Vnturi from the European Union. The major aim of the visit is […]

152701629_2590293971263500_5017284884681869041_o

A Three Days’ Workshop on Promoting Religious and Ethnic Tolerance in Ethiopia was Given to Selected JU Students by Dexis Consulting Group at Awetu Grand Hotel Jimma

(February 18-20, 2021) Dexis consulting group works with different organizations and educational institutions by providing training for volunteer students interested in combating online Hate Speech and disinformation to promote peace and stability. Religious and community representatives also attended the workshop. If not appropriately used, technological advancement can have a negative impact, as some used to […]