News

157216058_2597395307220033_7727582280276130096_o

Delegates from the European Union Visits JU

(March 4, 2021) Delegates composed of eight representatives from the European Union paid two days official visit to JU on 3rd and 4th March 2021. The delegates represented institutions from France, Belgium, Hungary, Sweden, Portugal, Czech Republic and Germany headed by Dr. Piero Vnturi from the European Union. The major aim of the visit is […]

152701629_2590293971263500_5017284884681869041_o

A Three Days’ Workshop on Promoting Religious and Ethnic Tolerance in Ethiopia was Given to Selected JU Students by Dexis Consulting Group at Awetu Grand Hotel Jimma

(February 18-20, 2021) Dexis consulting group works with different organizations and educational institutions by providing training for volunteer students interested in combating online Hate Speech and disinformation to promote peace and stability. Religious and community representatives also attended the workshop. If not appropriately used, technological advancement can have a negative impact, as some used to […]

Educational materials supports

Educational materials supports

ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 8, 2013ዓ.ም ***************************************** “ማ/ሰቡ በራሱ ተነሳሽነት የገነባዉ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት አርአያነት ያለውና ሊደገፍ የሚገባ ነዉ” ዶ/ር ጀማል አባፊጣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፡፡ በመጋቢት 7፣2013 በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመራ ልዑክ በጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ የሚገኘዉን ነዲ ጊቤ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የተለያዩ የትምህርት መርጃ እና አጋዥ ቁሳቁሶች ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአዳሪ [...]

Developmental Team Training Program

ጅማ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 7 2013ዓ.ም *************************************************** ጅማ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰቡን ችግሮች በመቅረፍ ጉዞዉን ቀጥሏል፡፡ በበቾ ቦሬ ቀበሌ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በእድገት ተኮር የልማት ቡድን (DTTP) ፕሮግራም የሁለተኛ ዲግሪ የጤና ተማሪዎች እና በአካባቢዉ ማህበረሰብ ትብብር የተገነባ የጤና ኬላ ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል፡፡ የጤና ኬላዉ ለአካባቢዉ ማህበረሰብ የጤና አገልግሎት ተደራሽ እንዲሆንና የማህበረሰቡን የጤና ችግር ከመቅረፍ አኳያ ጉልህ አስተዋፅዖ ያበረክታል ተብሏል፡፡ [...]
JU graduates its Students

JU graduates its Students

(February 13, 2021) JU held a very colorful graduation ceremony in the presence of the university senate members, invited guests, and families of the graduates at the University’s Hachalu Hundesa Civic Center. A total of 4338 students completed their study and made it to today’s ceremony (3981 at undergraduate level), of which 1531 were female. […]

FB_IMG_1613235871856

JU graduates its Students

(February 13, 2021) JU held a very colorful graduation ceremony in the presence of the university senate members, invited guests, and families of the graduates at the University’s Hachalu Hundesa Civic Center. A total of 4338 students completed their study and made it to today’s ceremony (3981 at undergraduate level), of which 1531 were female. […]

የህክምና አገልግሎት ጥራትን በማሻሻል የዜጎችን ህይወት መታደግ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡

የጅማ ህክምና ማዕከል የህክምና ጥራት ማሻሻያ እቅድ የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ መርሀ-ግብሩን ውይይት የጤና ሚኒስትሯ ዶር ሊያ ታደሰ መርተውታል፡፡ ማዕከሉ የለውጡን ጠንካራ ጎን አጠናክሮ በማስቀጠል እና ደከማ ጎኑን ገምግሞ የማስተካከያ እርምጃ በመውስድ ለዚህ ደረጃ መብቃቱ የሚደነቅ መሆኑን የገለጹት ዶር ሊያ ታደሰ የአልግሎት አሰጣጡን የበለጠ ለማሳደግና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የውስጥና የውጭ ባለድርሻ አካለት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝነት […]

የኮቪድ-19 መከላከያ ፕሮቶኮል ትግበራ ግምገማ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተከናወነ፡፡

በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ትግበራ ግምገማ ለሁለት ቀናት ሲያደርግ የቆየው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የመጣው ገምጋሚ ቡድን፣ አመርቂ ስራዎች መሰራታቸውን ከምስጋና ጭምር ገልጾ ጥቂት ክፍተት በታየባቸው ቦታዎች ማስተካከያ መደረግ እንዳለበት አስታዉቋል፡፡ የዩኒቨርሲተው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ በበኩላቸው፣ የኮቪድ-19ን ስርጭት ከመከላከል አçያ እጅግ አበረታች ስራ መሰራቱን ገልጸው፣ መልካም ተሞክሮዎችን በማስቀጠል የታዩ ክፍተቶችን ለማረም የበለጠ እንደሚሰራ […]

JU in collaboration with Ethiopian Public Health Institute (EPHI) conducted a one day workshop on Research output dissemination and Ph.D. Curriculum review at EPHI, Addis Ababa

Jimma University in collaboration with Ethiopian Public Health Institute (EPHI) has conducted a one day workshop on dissemination of the research findings and a new Ph.D. curriculum review. The aim of this workshop is to disseminate the research outputs from two research projects to relevant stakeholders, including research evidence producers and policy makers from, research […]

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ኮሌጆች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

በሰራተኞች ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ያለመ የመግባቢያ ሰነድ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በጅማ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በኩል አቶ ፀጋዬ አብዲሳ እና በጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኩል ደግሞ አቶ መሀመድኑር አባዱራ ተፈርሟል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ትስስር በቴክኖሎጂ፣ በምርምር፣ በመማር ማስተማር፣ በፈጠራ እና በማህበረሰብ አገልግሎት ሊጠናከር ይገባል ተብሏል፡፡ በመግባቢያ ሰነዱ መሰረት […]