ለማታ እና Weekend ፕሮግራም ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2011ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማታው እና Weekend የትምህርት መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከነሐሴ 30/2010ዓ.ም እስከ መስከረም 11/2011ዓ.ም ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናዎቹ በሚሰጡባቸው ኮሌጆች በሚገኙ የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ስልጠናው የሚሰጥባቸው የትምህርት መስኮች

በግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ

በመጀመሪያ ድግሪ

  • – BSc. in Rural Development and Agricultural Extension (RDAE)
  • – BSc. in Agricultural Economics
  • – BSc. in Agribusiness and Value chain Management (ABVM)
  • – BSc. in Natural Resource Management
  • – Bachelor of Veterinary Science in Animal Health

በሁለተኛ ድግሪ

  • – MSc in Rural Development and Agricultural Extension (Specialization in Rural Development)
  • – MSc in Rural Development and Agricultural Extension (Specialization in Agricultural Communication and Innovation)
  • – MSc in Agricultural Economics
  • – MSc in Agribusiness & Value Chain management
  • – MSc in Natural Resource Management          
  • · Specialization in Watershed Management
  • · Specialization in Forest and Nature management
  • · Specialization in Wildlife and Ecotourism Management
  • – MSc in Agriculture (Specialization in Soil Sciences)
  • – MSc in Veterinary Microbiology
  • – MSc in Veterinary Epidemiology
  • – MSc in Veterinary Public health

 በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ

በመጀመሪያ ድግሪ

  • – BA in Accounting and Finance
  • – BA in Economics
  • – BA in Management
  • – BA in Banking and Finance

በሁለተኛ ድግሪ

  • – MA in logistics and Transport Management
  • – MA in Project Management and Finance
  • – Masters in Public Management
  • – MBA in Business Administration (MBA)
  • – MSc in Accounting and Finance
  • – MSc in Banking and Finance
  • – MSc in Development Economics
  • – MSc in Economics (Economic Policy Analysis)
  • – MSc in Industrial Economics
  • – MSc in Transport Economics

በሶሻል ሳይንስና  ሒውማኒቲስ ኮሌጅ

በመጀመሪያ ድግሪ

  • Ø BA in Afan Oromo & Literature
  • Ø BA in English Languages Literature
  • Ø BA in Ethiopian Languages Literature (Amharic)
  • Ø BA in Geography & Environmental studies
  • Ø BA in History & Heritage Management
  • Ø BA in Music
  • Ø BA in Oromo Folklore & Literature
  • Ø BA in Social Work
  • Ø BA in Sociology
  • Ø BA in Theatre Arts

በሁለተኛ ድግሪ

  • Ø MA in Afan Oromo Language & Literature (Teaching)
  • Ø MA in Amharic Language & Literature (Teaching)
  • Ø MA in Applied Linguistics and Development Communications
  • Ø MA in Applied Linguistics in Ethiopian Languages & Cultural Studies
  • Ø MA in Broadcast Journalism
  • Ø MA in Development Anthropology and Indigenous Knowledge
  • Ø MA in Ethiopian Literature & Folklore
  • Ø MA in History
  • Ø MA in Intercultural Communications and Public Diplomacy
  • Ø MA in Land Resource Analysis & Management
  • Ø MA in Literature
  • Ø MA in Oromo Folklore & Cultural Studies
  • Ø MA in Print and Online Journalism
  • Ø MA in Public Relations and Corporate Communications
  • Ø MA in Social Anthropology
  • Ø MA in Socio-cultural Linguistics
  • Ø MA in Sociology & Family studies
  • Ø MA in Sociology (Specialization in Social policy)
  • Ø MA in Social Work
  • Ø MA in Teaching English as Foreign Language (TEFL)
  • Ø MA in Urban and Regional Development Planning
  • Ø MSc in Geographic Information System and Remote Sensing (GIS)

በጂማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፡-

በመጀመሪያ ድግሪ

  • · BSc in Civil Engineering
  • · BSc in Mechanical Engineering
  • · BSc in Electrical &Computer Engineering
  • · BSc in Computer Science
  • · BSc in Information Technology

በሁለተኛ ድግሪ

  • · M.Sc. in Civil Engineering (Construction Engineering and Management) (Week End)
  • · M.Sc. in Electrical Power Engineering (Week End)
  • · M.Sc. in Communication Engineering (Week End)
  • · M.Sc. in Computer Networking (Week End)
  • · M.Sc. in Information Technology (week End)
  • · M.Sc. in Information Technology (Extension)

በትምህርትና ስነባሕሪ ሣይንስ ኮሌጅ

በመጀመሪያ ድግሪ

  • – BA in Psychology

በሁለተኛ ድግሪ

  • – MA in Counseling Psychology
  • – MA in Developmental Psychology       

በተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ

በመጀመሪያ ድግሪ

  • – BSc in Biology

የማመልከቻ ጊዜ፤  ከነሐሴ 30/2010ዓ.ም – መስከረም 11/2011ዓ.ም ድረስ

የማመልከቻ መስፈርቶች፤

ለማመልከት የሚመጡ አመልካቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች  ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፤

ሀ/ለመጀመሪያ ድግሪ ፕሮግራም አመልካቾች

  1. 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና ት/ት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ት/ት ተቋም መግቢያ በየዓመቱ የሚያወጣውን ዝቅተኛ የመቁረጫ ነጥብ ማሟላት የሚችሉ፤
  2. ህጋዊ እውቅና ካለው የት/ት ተቋም በ12+2 ተመርቀው ዲፕሎማ ያላቸው፤
  3. ለቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ሰልጣኞች በሰለጠኑበት የሙያ መስክ የደረጃ 4 ሰርቲፊኬት (CoC)ያላቸው እና በሰለጠኑበት የሙያ መስክም ቢያንስ ለሁለት ዓመታት በሥራ ላይ ስለመቆየታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

ለ/ለሁለተኛ ድግሪ ፕሮግራም አመልካቾች

  1. በትምህርት መስኩ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  2. ሁሉም አመልካቾች ከዋናው የት/ት ምዝገባ በፊት ከተመረቁበት ተቋም ኦፊሽያል ትራንስክሪኘት ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እንዲላክላቸው ማድረግ አለባቸው ፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ለሁሉም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ከመስከረም 15-18/2011ዓ.ም ሲሆን ውጤት የሚገለጸውም መስከረም 21/2011ዓ.ም ይሆናል፡፡

  • በምዝገባ ወቅት ሁሉም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ሁለት ኮፒና ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ  የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ WWW.Ju.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡
  • በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ፤ በሶሻል ሳይንስ እና ሒውማኒቲስ፤ በት/ት እና ሥነ ባሕሪ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጆች ሥር ለሚገኙ ፕሮግራሞች ለሚያመለክቱ አመልካቾች ለምዝገባ የሚፈጸመው የ100.00 (አንድ መቶ ብር) ክፍያ በዩኒቨርሲቲው ተከታታይ እና ርቀት ት/ት ፋይናንስ ቢሮ (ፕሬዝዳንት ቢሮ ፊት ለፊት) የሚሰበሰብ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት