Author: admin

PhD defence

GKEN-EDMA-JU’s first Ph.D. defense

GKEN-EDMA-JU’s first Ph.D. candidate defended his Ph.D. dissertation successfully in information science. Mr. Amanuel is one of the four and the first batch of the Information System department. JU’s staff member Amanuel Ayde has successfully defended his Ph.D. dissertation with the closest help and supervision of the Global Knowledge Exchange Network (GKEN) volunteers and its […]

Astronomy2 b ed

Jimma University’s Space Science and Astronomy

Ethiopian Space Science Society of Jimma branch conducted half day science conference on March 12/ 2021. The objective of the conference is to create a platform for sharing ideas on basic science education, research and to address the way forwards for its implementation. Furthermore, it is aimed to coordinate and mobilize the existing opportunities, platforms, […]

የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር

የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር

የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር ጅማ ኒቨርሲቲ ነሐሴ 20/2013ዓ.ም *************************** በኢትዮጵያ ቀዳሚ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮንፍረንስ ማዕከል ተካሄደ፡፡ የፓናል ውይይቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽ ላይ አንደኛ መውጣቱን በማስመልከት የተዘጋጀ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱን በእንኳን [...]
አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ

አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ

አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ Happening Now ****************** በኢትዮጵያ ቀዳሚ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮንፍራንስ ማዕከል እየተካሄደ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሊጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽ ላይ አንደኛ መውጣቱን በማስመልከት የተዘጋጀ ነው፡፡
ዲጂታል ጅማ

ዲጂታል ጅማ

ዲጂታል ጅማ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 18/2013ዓ.ም ************************************* የቡና ምርት እና ስርዓተ ግብይት፣ የፈጠራ ዉጤቶችን ወደ ገበያ ማስገባት እና ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ እድል ማመቻቸት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ የተመሰረተው የልህቀት ማዕከል በሀገሪቱ የመጀመሪያው ሲሆን ጅማ ዩኒቨርሲቲን በቀዳሚነት በማስቀመጥ በሀገሪቱ የሚገኙ መሰል ተቋማት የአተገባበር ክህሎትና ልምድ እንዲያገኙ በማድረጉ በኩል ከፍተኛ [...]
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ ጅማ ዩኒቨርሲቲ: ነሐሴ 12/2013ዓ.ም *************************************** ስልጠናዉ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትሮፒካልና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል የወባ በሽታ አስተላላፊ በሆኑ ትንኞች ስነ-ህይወት ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚረዳ ነዉ ተብሏል፡፡ በሰኮሩ ወረዳ ግልግል ጊቤ አካባቢ በሚገኘዉ የምርምር ማዕከል፣ እየተሰጠ ባለዉ ስልጠና ላይ በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያ አጎራባች ከሆኑት ሰሜን እና ደቡብ የመን [...]
Presentation2

Six promoted to full professorship

Jimma University Board of Governors endorsed the promotion to full professorship of six senior academic staffs during its regular session held on the 6th of August 2021. The promotion passes through a rigorous review process at various levels including departmental council, college academic council, and evaluations by internal and external reviewers before finally coming to […]

በስኬት ጎዳና

በስኬት ጎዳና

በስኬት ጎዳና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 19/2013ዓ.ም *************************************** የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በአዉሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ የስደተኞች ተቋም (EU-IOM) ምርጥ ተብለዋል፡፡ ይህ የተባለዉ በአዳማ ከተማ በአዉሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጥበቃ እና መልሶ ማቋቋም የጋራ ጥምረት (EU-IOM joint initiative for migrant protection and reintegration) ለሁለት ቀናት በተካሄደዉ ወርክሾፕ ላይ ነዉ፡፡ በወርክሾፑ ላይ በተለያዩ ተቋማት እየተተገበሩ [...]
የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት

የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት

የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 17/2013ዓ.ም **************************************** የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አረንጓዴ አሻራ፣ የበጎ-ፍቃድ የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ተካሄደ፡፡ መርሀ-ግብሩ ችግኝ በመትከልና የአቅመ-ደካማ ማህበረሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት በማደስ ተከናዉኗል፡፡ አረንጓዴ አሻራ በማሳረፉ ሂደት ላይ በዛሬዉ እለት በቀርሳ ወረዳ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን 6 የአቅመ ደካማ [...]
pic2

The winning team: JU outshines again

Jimma University registered a remarkable success in MoSHE’s first-ever edition of HEART (Higher Education Academic, Research and Technology Linkage) Convention 2021. JU made an impressive appearance at the convention presenting research and innovation outcomes of its staff members in a very organized and outstanding manner. Hard work pays and it stood first among all “Research […]