2013 ዓ.ም አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

FB_IMG_1602666932800

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ዕለት ወደ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፤ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቦታ በጅማ ዩኒቨርስቲ ያመለከታችሁባቸው ፕሮግራሞች በሚገኙባቸው ኮሌጆች ውስጥ መሆኑን በድጋሚ እናስታውቃለን፡፡

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት