የሐዘን መግለጫ!

candlelight-1077638_960_720

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የሜካኒካል ኢንጅነሪንግ መምህር የነበረው አቶ የጌታነህ ተስፋየ ባደረበት ህመም ምክንያት ጥቅምት 15/2012 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ በወንድማችን ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን!!

ጅማ ዩኒቨርሲቲ