የጅማ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ከ2ዐ11 ዓ.ም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን መካከል ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በመምህርነት ሙያ በረዳት ምሩቅ I ደረጃ ለመቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት
|
ተፈላጊ ችሎታ |
የትምህርት ክፍል |
|
1 |
ረዳት ምሩቅ I |
1 |
BA ዲግሪ በሳይኮሎጂ እና ዐ ዓመት የስራ ልምድ |
ሳይኮሎጂ |
|
ማሳሰቢያ
CGPAን በተመለከተ፡-
· ለወንዶች 3፡ዐዐ እና ከዚያ በላይ
· ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ
· ለአካል ጉዳተኞች 2፡5ዐ እና ከዚያ በላይ
· ለታዳጊ ክልልና እና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች 2፡5ዐ እና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር /ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ይዘው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ በሚገኘው የትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ABH ህንፃ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ጉደይ ማስፈጸሚያ ቢሮ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ ፡፡