በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች የሚያመለክቱ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
S.N |
Field of Study |
Qualification |
Quantity |
Remark |
1. |
Astrophysics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
2. |
Statistical physics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
3. |
Quantum Field Theory |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
4. |
Quantum optics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
5. |
Nuclear Physics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
6. |
Computational Physics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
7. |
Condensed Matter Physics |
PhD |
1 |
Associate Prof. & above |
8. |
Laser Spectroscopy |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
9. |
Space Physics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
10. |
Atmospheric Physics |
PhD |
1 |
Assistant Prof. & above |
11. |
Physics Education |
PhD |
2 |
Assistant Prof. & above |
12. |
Statistics |
PhD |
2 |
|
13. |
Statistics |
MSc |
4 |
|
14. |
Organic Chemistry |
PhD |
1 |
|
MSc |
1 |
|
||
15. |
Inorganic Chemistry |
PhD |
1 |
|
MSc |
1 |
|
||
16. |
Physical Chemistry |
PhD |
1 |
|
MSc |
2 |
|
||
17. |
Microbiology |
PhD |
1 |
|
18. |
Sport Science |
MSc |
3 |
Lecturer & above |
19. |
Sport disciplines |
PhD |
2 |
Associate & Above |
ማሳሰቢያ፡-
ለሥራ መደቡ ከሚወዳደሩ አመልካቾች መካከል በ MSc ደረጃ ለሚወዳደሩት በመጀመሪያ ድግሪ CGPA ውጤታቸው ለወንዶች 3.00 በሁለተኛ ዲግሪ CGPA 3.75 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች በመጀመሪያ ድግሪ CGPA ውጤታቸው 2.75 እና በሁለተኛ ዲግሪ CGPA 3.50 ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም በመመረቂያ ፅሑፋቸው B+, Very Good እና ከዚያ በላይ ግሬድ ያገኙ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
አመልካቾች የሚወዳደሩበትን ዲፖርትመንት (ት/ክፍል) ለይተው መግለፅና ለሚወዳደሩበት ሥራ ቀጥታ የሆነ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ 3ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ወይም አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊትለፊት በሚገኘው የቀድሞ የABH ሕንፃ በሚገኘው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
አመልካቾች ያቀረቡትን ማስረጃ አስፈላጊው ማጣራት ከተደረገ በኋላ እንደ አስፈላጊነቱ የቅጥር መምረጫ ፈተና ሊሰጥ ይችላል፡፡
የሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
የደመወዝና የቅጥር ሁኔታ በከፍተኛ ት/ተቋማት ስኬልና የመምህራን አቀጣጠር ደንብ መሠረት ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች በከፍተኛ ሁኔታ ይበረታታሉ፡፡
በጅማ ዩኒቨርሲቲ
የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ