አሸንፈናል!

አሸንፈናል!
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሀምሌ 8/2013 ዓ.ም
*****************************
ከምርምር ዩኒቨርሲቲ ጎንደር እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በማስከተል ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል።
ከዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአመራር ብቃታቸው ሀዋሳ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን በማስከተል የዩኒቨርሲያችን ፕሬዝደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ አንደኛ ወጥተዋል።
በላቀ የፈጠራ ውጤት አንደኛ የላቀ አፈፃፀም ሰርተፊኬት፣ ሜዳልያ እና 250 ሺህ ብር ተሸላሚ ጀርሚያ ባይሳ እና ቦዔዝ ብርሃኑ።
ሁለተኛ በመውጣት ዶ/ር አዲሱ በፍቃዱ የላቀ አፈፃፀም ሰርተፊኬት፣ ሜዳልያ እና 200 ሺህ ብር ተሸላሚ።
ሶስተኛ በመውጣት በእኩል ነጥብ በማምጣት ደራርቱ ደረጀ እና ሽመልስ ንጉሴ የላቀ አፈፃፀም ሰርተፊኬት፣ ሜዳልያ እና 150 ሹህ ብር ተሸላሚ።
የላቀ አፈፃፀም ሠርተፊኬት፣ ሜዳሊያ እና 25 ሺህ ብር ተሸላሚ መምህራን ዘርፍ ዶ/ር ሙሉእመቤት አበራ እና ዶ/ር ዮሐንስ።
የምስጉን ታታሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘርፍ የላቀ አፈፃፀም ሰርተፊኬት፣ ሜዳልያ እና የ7 ሺህ ብር ተሸላሚዎች ተማሪ ሳባ ደስታ እና መስቀሉ ዳንኤል።