አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ

አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ
Happening Now
******************
በኢትዮጵያ ቀዳሚ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮንፍራንስ ማዕከል እየተካሄደ ነው፡፡
የፓናል ውይይቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሊጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽ ላይ አንደኛ መውጣቱን በማስመልከት የተዘጋጀ ነው፡፡