በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2012ዓ.ም የት/ት ዘመን በሳይንስ እና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!

logo for news_2

 

ምዝገባችሁ የሚፈጸመው ጥቅምት 10 እና 11/2012ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ትምህርታችሁን የምትከታተሉበትን ካምፓስ እና ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎችን  የአድሚሽን ቁጥራችሁን በመጠቀም ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የምታውቁበትን መተግበሪያ (Mobile App) በሚከተሉት የዩኒቨርሲቲው የድረ ገጽ አድራሻዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ ስለሆነ ድረ ገጻችን እና ማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ትጎበኙ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

 

 

ከሰላምታ ጋር

 

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት