ምዝገባችሁ የሚፈጸመው ጥቅምት 10 እና 11/2012ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ትምህርታችሁን የምትከታተሉበትን ካምፓስ እና ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎችን የአድሚሽን ቁጥራችሁን በመጠቀም ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የምታውቁበትን መተግበሪያ (Mobile App) በሚከተሉት የዩኒቨርሲቲው የድረ ገጽ አድራሻዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ ስለሆነ ድረ ገጻችን እና ማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ትጎበኙ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
-
Jimma University Official Website፡ www.ju.edu.et
-
Telegram Channel፡ https://t.me/JimmaUniversityOfficial
-
Facebook፡ https://www.facebook.com/JimmaUniv/
ከሰላምታ ጋር
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት