ለጅማ ዩኒቨርሲቲ CII እና CI ሕክምና ተማሪዎች በሙሉ

call for c2
የCII ሕክምና ተማሪዎች ታህሳስ 17 እና 18/2013ዓም የCI ሕክምና ተማሪዎች ደግሞ ታህሳስ 24 እና 25/2013ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲው በመግባት በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፤ ለሌሎች ተማሪዎችም በተመሳሳይ ጥሪ እስኪደረግ ድረስ በያላችሁበት በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናስታውቃለን፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት