የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2011ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማታው እና Weekend የትምህርት መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከነሐሴ 30/2010ዓ.ም እስከ መስከረም 11/2011ዓ.ም ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናዎቹ በሚሰጡባቸው ኮሌጆች በሚገኙ የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
ስልጠናው የሚሰጥባቸው የትምህርት መስኮች
በግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ
በመጀመሪያ ድግሪ
- – BSc. in Rural Development and Agricultural Extension (RDAE)
- – BSc. in Agricultural Economics
- – BSc. in Agribusiness and Value chain Management (ABVM)
- – BSc. in Natural Resource Management
- – Bachelor of Veterinary Science in Animal Health
በሁለተኛ ድግሪ
- – MSc in Rural Development and Agricultural Extension (Specialization in Rural Development)
- – MSc in Rural Development and Agricultural Extension (Specialization in Agricultural Communication and Innovation)
- – MSc in Agricultural Economics
- – MSc in Agribusiness & Value Chain management
- – MSc in Natural Resource Management
- · Specialization in Watershed Management
- · Specialization in Forest and Nature management
- · Specialization in Wildlife and Ecotourism Management
- – MSc in Agriculture (Specialization in Soil Sciences)
- – MSc in Veterinary Microbiology
- – MSc in Veterinary Epidemiology
- – MSc in Veterinary Public health
በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
በመጀመሪያ ድግሪ
- – BA in Accounting and Finance
- – BA in Economics
- – BA in Management
- – BA in Banking and Finance
በሁለተኛ ድግሪ
- – MA in logistics and Transport Management
- – MA in Project Management and Finance
- – Masters in Public Management
- – MBA in Business Administration (MBA)
- – MSc in Accounting and Finance
- – MSc in Banking and Finance
- – MSc in Development Economics
- – MSc in Economics (Economic Policy Analysis)
- – MSc in Industrial Economics
- – MSc in Transport Economics
በሶሻል ሳይንስና ሒውማኒቲስ ኮሌጅ
በመጀመሪያ ድግሪ
- Ø BA in Afan Oromo & Literature
- Ø BA in English Languages Literature
- Ø BA in Ethiopian Languages Literature (Amharic)
- Ø BA in Geography & Environmental studies
- Ø BA in History & Heritage Management
- Ø BA in Music
- Ø BA in Oromo Folklore & Literature
- Ø BA in Social Work
- Ø BA in Sociology
- Ø BA in Theatre Arts
በሁለተኛ ድግሪ
- Ø MA in Afan Oromo Language & Literature (Teaching)
- Ø MA in Amharic Language & Literature (Teaching)
- Ø MA in Applied Linguistics and Development Communications
- Ø MA in Applied Linguistics in Ethiopian Languages & Cultural Studies
- Ø MA in Broadcast Journalism
- Ø MA in Development Anthropology and Indigenous Knowledge
- Ø MA in Ethiopian Literature & Folklore
- Ø MA in History
- Ø MA in Intercultural Communications and Public Diplomacy
- Ø MA in Land Resource Analysis & Management
- Ø MA in Literature
- Ø MA in Oromo Folklore & Cultural Studies
- Ø MA in Print and Online Journalism
- Ø MA in Public Relations and Corporate Communications
- Ø MA in Social Anthropology
- Ø MA in Socio-cultural Linguistics
- Ø MA in Sociology & Family studies
- Ø MA in Sociology (Specialization in Social policy)
- Ø MA in Social Work
- Ø MA in Teaching English as Foreign Language (TEFL)
- Ø MA in Urban and Regional Development Planning
- Ø MSc in Geographic Information System and Remote Sensing (GIS)
በጂማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፡-
በመጀመሪያ ድግሪ
- · BSc in Civil Engineering
- · BSc in Mechanical Engineering
- · BSc in Electrical &Computer Engineering
- · BSc in Computer Science
- · BSc in Information Technology
በሁለተኛ ድግሪ |
|
በትምህርትና ስነባሕሪ ሣይንስ ኮሌጅ
በመጀመሪያ ድግሪ
- – BA in Psychology
በሁለተኛ ድግሪ
- – MA in Counseling Psychology
- – MA in Developmental Psychology
በተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ
በመጀመሪያ ድግሪ
- – BSc in Biology
የማመልከቻ ጊዜ፤ ከነሐሴ 30/2010ዓ.ም – መስከረም 11/2011ዓ.ም ድረስ
የማመልከቻ መስፈርቶች፤
ለማመልከት የሚመጡ አመልካቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፤
ሀ/ለመጀመሪያ ድግሪ ፕሮግራም አመልካቾች
- 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና ት/ት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ት/ት ተቋም መግቢያ በየዓመቱ የሚያወጣውን ዝቅተኛ የመቁረጫ ነጥብ ማሟላት የሚችሉ፤
- ህጋዊ እውቅና ካለው የት/ት ተቋም በ12+2 ተመርቀው ዲፕሎማ ያላቸው፤
- ለቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ሰልጣኞች በሰለጠኑበት የሙያ መስክ የደረጃ 4 ሰርቲፊኬት (CoC)ያላቸው እና በሰለጠኑበት የሙያ መስክም ቢያንስ ለሁለት ዓመታት በሥራ ላይ ስለመቆየታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
ለ/ለሁለተኛ ድግሪ ፕሮግራም አመልካቾች
- በትምህርት መስኩ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- ሁሉም አመልካቾች ከዋናው የት/ት ምዝገባ በፊት ከተመረቁበት ተቋም ኦፊሽያል ትራንስክሪኘት ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እንዲላክላቸው ማድረግ አለባቸው ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ለሁሉም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ከመስከረም 15-18/2011ዓ.ም ሲሆን ውጤት የሚገለጸውም መስከረም 21/2011ዓ.ም ይሆናል፡፡
- በምዝገባ ወቅት ሁሉም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ሁለት ኮፒና ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ WWW.Ju.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡
- በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ፤ በሶሻል ሳይንስ እና ሒውማኒቲስ፤ በት/ት እና ሥነ ባሕሪ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጆች ሥር ለሚገኙ ፕሮግራሞች ለሚያመለክቱ አመልካቾች ለምዝገባ የሚፈጸመው የ100.00 (አንድ መቶ ብር) ክፍያ በዩኒቨርሲቲው ተከታታይ እና ርቀት ት/ት ፋይናንስ ቢሮ (ፕሬዝዳንት ቢሮ ፊት ለፊት) የሚሰበሰብ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት