![]() |
ለአጋሮ ካምፓስ የመምህርነት ስራ ያመለከታችሁ በሙሉ, 09/03/2014JimmaEducation የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሮክቶሬት ለአጋሮ ካምፓስ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ( ከዚህ download በማድረግ ያገኛሉ) የመጀመሪያ ማጣሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ ስለሆነ የጹሁፍ ፈተና በ14/03/2014 ዓ.ም በ8፤00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 107 እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡ View job details |
![]() |
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያJimmaHealth Care የጅማ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን በማወዳደር በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝግባችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ View job details |
![]() |
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወያJimmaLegal የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለህግ አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል; View job details |
![]() |
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያJimmaNatural Sciences
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የሚያመለክቱ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ Field of Specialization Required No Academic Rank or Education Level Organic Chemistry 02 MSc & above ማሳሰቢያ፡- View job details |