Category: News

Students’ Mentos Training for Academic Leaders

Students’ Mentos Training for Academic Leaders The mentorship program has to be a model and flagship of our university says Dr. Jemal Abafita, president of Jimma University on the students’ mentors training In 2021/22 academic year Jimma University is actively engaged in revitalizing the student mentorship programs to help teaching and learning activities. A half-day […]

High level consultative workshop and field trip was organized by JU and MoWE

  Jimma University with the framework of University & Industry Linkage (UIL) with the Ethiopian Ministry of Water and Electricity (MoWI) has been working on ecohydrology and integrated watershed management by involving stakeholders in the Omo-Gibe catchment. With the partnership framework a consultation workshop and field visit were conducted on 02/01/2022 with the presence of [...]

Cataract surgery is being given for free

A free mass cataract surgery campaign is kicked off at Jimma University’s Ophthalmology Department, which will resume for ten consecutive days. The cataract surgery campaign is performed by JU Ophthalmology Department in collaboration with Light for the world, Himalayan Cataract and, Fred Hallows Foundation. The head of the Ophthalmology Department Dr. Jafer Kedir referring to […]

የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሃ-ግብርን በይፋ ስናጠናቅቅ ለ16 አቅመ ደካሞች የጀመርነውን የቤት ዕድሳትና ግንባታ ስራን በአጭር ግዜ ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ነው፡፡

የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሃ-ግብርን በይፋ ስናጠናቅቅ ለ16 አቅመ ደካሞች የጀመርነውን የቤት ዕድሳትና ግንባታ ስራን በአጭር ግዜ ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ነው፡፡

የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሃ-ግብርን በይፋ ስናጠናቅቅ ለ16 አቅመ ደካሞች የጀመርነውን የቤት ዕድሳትና ግንባታ ስራን በአጭር ግዜ ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ነው፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፡ ጳጉሜ 2/ 2013 ዓም ****************************** የጅማ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ማጠናቀቂያ መርሀግብር ምክንያት በማድረግ በቦሳ አዲስ ቀበሌ 16 የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤቶች አፍርሶ በመስራት ወይም በማደስ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ የበጎ ፍቃደኛ [...]
የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና

የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና

የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም ************************************** በምርምር ስራዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማስተካከል የምርምር ስነ-ምግባር መርሆዎችን ተከትሎ መስራት እንደሚገባ ተነገረ፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና የአውሮፓና ታደጊ ሀገሮች የጥናት አጋርነት (ኢ.ዲ.ቲ.ሲ.ፒ) በጋራ ያዘጋጁት የምርምር ስነ-ምግባር አቅም ግንባታ ስልጠና በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስብሰባ ማዕከል እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህ መርሀ-ግብር ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት [...]
የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር

የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር

የምስጋና እና እውቅና መርሀ-ግብር ጅማ ኒቨርሲቲ ነሐሴ 20/2013ዓ.ም *************************** በኢትዮጵያ ቀዳሚ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮንፍረንስ ማዕከል ተካሄደ፡፡ የፓናል ውይይቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽ ላይ አንደኛ መውጣቱን በማስመልከት የተዘጋጀ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱን በእንኳን [...]
አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ

አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ

አሁን በጅማ ዩኒቨርሲቲ Happening Now ****************** በኢትዮጵያ ቀዳሚ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮንፍራንስ ማዕከል እየተካሄደ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሊጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽ ላይ አንደኛ መውጣቱን በማስመልከት የተዘጋጀ ነው፡፡
ዲጂታል ጅማ

ዲጂታል ጅማ

ዲጂታል ጅማ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 18/2013ዓ.ም ************************************* የቡና ምርት እና ስርዓተ ግብይት፣ የፈጠራ ዉጤቶችን ወደ ገበያ ማስገባት እና ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ እድል ማመቻቸት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ የተመሰረተው የልህቀት ማዕከል በሀገሪቱ የመጀመሪያው ሲሆን ጅማ ዩኒቨርሲቲን በቀዳሚነት በማስቀመጥ በሀገሪቱ የሚገኙ መሰል ተቋማት የአተገባበር ክህሎትና ልምድ እንዲያገኙ በማድረጉ በኩል ከፍተኛ [...]