Category: News

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ቀንድ አጎራባች ሀገራት ስልጠና ሰጠ ጅማ ዩኒቨርሲቲ: ነሐሴ 12/2013ዓ.ም *************************************** ስልጠናዉ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትሮፒካልና ተላላፊ በሽታዎች ምርምር ማዕከል የወባ በሽታ አስተላላፊ በሆኑ ትንኞች ስነ-ህይወት ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚረዳ ነዉ ተብሏል፡፡ በሰኮሩ ወረዳ ግልግል ጊቤ አካባቢ በሚገኘዉ የምርምር ማዕከል፣ እየተሰጠ ባለዉ ስልጠና ላይ በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያ አጎራባች ከሆኑት ሰሜን እና ደቡብ የመን [...]
በስኬት ጎዳና

በስኬት ጎዳና

በስኬት ጎዳና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 19/2013ዓ.ም *************************************** የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች በአዉሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ የስደተኞች ተቋም (EU-IOM) ምርጥ ተብለዋል፡፡ ይህ የተባለዉ በአዳማ ከተማ በአዉሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጥበቃ እና መልሶ ማቋቋም የጋራ ጥምረት (EU-IOM joint initiative for migrant protection and reintegration) ለሁለት ቀናት በተካሄደዉ ወርክሾፕ ላይ ነዉ፡፡ በወርክሾፑ ላይ በተለያዩ ተቋማት እየተተገበሩ [...]
የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት

የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት

የበጎ-ፍቃድ እና የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 17/2013ዓ.ም **************************************** የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አረንጓዴ አሻራ፣ የበጎ-ፍቃድ የህዝብ ለ ህዝብ አገልግሎት በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ተካሄደ፡፡ መርሀ-ግብሩ ችግኝ በመትከልና የአቅመ-ደካማ ማህበረሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት በማደስ ተከናዉኗል፡፡ አረንጓዴ አሻራ በማሳረፉ ሂደት ላይ በዛሬዉ እለት በቀርሳ ወረዳ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን 6 የአቅመ ደካማ [...]
አሸንፈናል!

አሸንፈናል!

አሸንፈናል! ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሀምሌ 8/2013 ዓም ***************************** በሀገራችን የመጀመሪያ በሆነው የሳይንስ ፈጠራ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ካሉ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በላቀ አፈፃፀም አንደኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በሀገራችን ካሉ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንቶች የላቀ አመራር በመስጠታቸውና ከፍተኛ ብቃት በማስመዝገባቸው የዩኒቨርሲያችን [...]
አሸንፈናል!

አሸንፈናል!

አሸንፈናል! ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሀምሌ 8/2013 ዓ.ም ***************************** ከምርምር ዩኒቨርሲቲ ጎንደር እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በማስከተል ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል። ከዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአመራር ብቃታቸው ሀዋሳ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን በማስከተል የዩኒቨርሲያችን ፕሬዝደንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ አንደኛ ወጥተዋል። በላቀ የፈጠራ ውጤት አንደኛ የላቀ አፈፃፀም ሰርተፊኬት፣ ሜዳልያ እና 250 ሺህ ብር ተሸላሚ ጀርሚያ ባይሳ እና ቦዔዝ ብርሃኑ። ሁለተኛ [...]
የኢትዮጵያ የሳይንስ ሽልማት

የኢትዮጵያ የሳይንስ ሽልማት

የኢትዮጵያ የሳይንስ ሽልማት ጅማ ዩኒቨርሲቲ፡ ሀምሌ 8/2013 ዓም ******************************* የሳይንስ አጠቃላይ ሂደትን እውን በማድረግ የህዝባችንን ህይወት ለመቀየር ያለመ የኢትዮጵያ ሳይንስ ሽልማት ይፋ ሆኗል። "በትውልድ ኢትዮጵያዊ በራዕይ አፍሪካዊ" የተባለው የሳይንስ ሽልማት ለተመረጠው የሳይንስ ግኝት 100 ሺህ ዶላር አዘጋጅቷል። ሽልማቱ ይፋ የተደረገው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ እየተካሄደ በሚገኘውና አራተኛ ቀኑን በያዘው የከፍተኛ ትምህርት የሳይንስ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ እና ኢንዱስትሪ [...]
አምስቱ የመጀመሪያውን ዙር አለፉ/ ኮንቬንሽን

አምስቱ የመጀመሪያውን ዙር አለፉ/ ኮንቬንሽን

አምስቱ የመጀመሪያውን ዙር አለፉ/ ኮንቬንሽን ጅማ ዩኒቨርሲቲ፡ ሀምሌ 7/2013ዓ.ም ***************************** ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የከፍተኛ ትምህርት፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የጅማ ዩኒቨርሲቲ አምስት ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ዙር አልፈዋል። በኮንቬንሽኑ ተሳታፊ ከሆኑ ከ57 በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት እና 51 የቴክኒክና ሙያ መካከል ለመጀመሪያ ዙር ያለፉት 9 ተመራማሪዎች ሲሆኑ አምስቱ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ወጣት ተመራማሪዎች ናቸው። ከአምስቱ ሁለቱ የፈጠራ [...]
ወደ ዕውቀት-መር ኢኮኖሚ

ወደ ዕውቀት-መር ኢኮኖሚ

ወደ ዕውቀት-መር ኢኮኖሚ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሀምሌ 5/2013 ዓ.ም ************************* የከፍተኛ ትምህርት፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን በኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል በመካሄድ ላይ ነው። ጅማ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከ57 በላይ የግል እና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተëማት በኮንቬንሽኑ ላይ ተሳታፊ ናቸው። ጅማ ዩኒቨርሲቲም የሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንዲሁም የፈጠራ ስራዎችን ይዞ በክብር ታድሟል። የእለቱ የክብር እንግዳ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት [...]
ማህበረሰብ አገልግሎት በተግባር!

ማህበረሰብ አገልግሎት በተግባር!

ማህበረሰብ አገልግሎት በተግባር! ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 19/2013 ዓ.ም ************************************** የዩኒቨርሲቲያችንን ምሁራን፣ ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እና ተባባሪ አካላትን በማስተባበር ሰዉ ለ ሰዉ አረጋዊያን መርጃ ማዕከልን ለማጠናከር እንሰራለን፤ ዶ/ር መሀመድ መጫ የጤና ኢንስቲትዩት ም/ፕሬዚደንት፡፡ ኢንስቲትዩቱ በጅማ አደጋ ክወና ማዕከል በኩል ከ135 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸዉ ፍራሾችን ለአረጋዊያንና ህፃናት መርጃ ማዕከሉ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሰዉ ለ ሰዉ አረጋዊያንና ህፃናት [...]
በአረንጓዴ አሻራችን 70,000 ሺህ የቡና ችግኞችን ጨምሮ 270,000 ልዩ ልዩ ችግኖች ለተከላ ተዘጋጅተዋል

በአረንጓዴ አሻራችን 70,000 ሺህ የቡና ችግኞችን ጨምሮ 270,000 ልዩ ልዩ ችግኖች ለተከላ ተዘጋጅተዋል

በአረንጓዴ አሻራችን 70,000 ሺህ የቡና ችግኞችን ጨምሮ 270,000 ልዩ ልዩ ችግኖች ለተከላ ተዘጋጅተዋል ሰኔ 19/2013 ዓ.ም ********************************* አረንጓዴ አሻራ ቀጣይነት ላለዉ መማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት፤ እንዲሁም ገቢ ማመንጫ በሚል ሀሳብ ችግኞችና የፍራፍሬ ተክሎችን እንተክላለን፤ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፡፡ በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ስር በሚገኘዉ ኢላዳሌ እርሻ ጣቢያ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሂዷል፡፡ መርሀ-ግብሩ የጠቅላይ [...]